Duration 21:19

አንድሮሜዳ: ድንጋይ የሚያቀልጥ አስደናቂ ማዕድን በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ

76 561 watched
0
982
Published 13 Jul 2019

ድንጋይ የሚያቀልጥ አስደናቂ ማዕድን በኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ-ሀኪም አበበች ሽፈራው -አንድሮሜዳ

Category

Show more

Comments - 119
  • @
    @user-ut9hr1ry9u4 years ago ይገርማል እኔ አሁን ስለምትሉት ነገር ምንም አላውቅም አቤት አገሬ ድንቅ ናት እናመሰግናለን ለሐኪም አበበች ለዶክተር ሮዳስ ታላቅ ክብር አለኝ
  • @
    @hailemariamgetahun6965 years ago It has been an amazing and wonderful historical knowledge sharing. Thanks and keep it up. 5
  • @
    @rarecell11095 years ago አቤት እንዴት እንደሚጣፍጥ ሀኪም አበበች ሽፈራው እድሜሽን ያርዝመው የቅዱሳን አምላክ ግን ይሄ ማንነቱ የጠፋበት ትውልድ ታሪክ እና ቅርስ ጠላቴ ላለው በደምብ እንዲሰማ ወንድማችን ሮዳስ እባክህን በርታ በፈጣሪ እራስህን ጠብቅ ኪዳነ ምህረት እናቴ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትከልልኝ እንዴት ደስ የሚል ነገር ነው እምዬ ኢትዮጵያ ትንሳኤሽን ያቅርበው ብቻ ምን እንደምል አቃተኝ ቃል አጠረኝ ግንምን አለ ትውልዱ ቢማር ምንድነው እንደዚ አይነ ልቦናው የተደፈነው አምላከ ቅዱሳን ብቻ ማስተዋሉን ያሳድርብን ሀኪም አበበች ሽፈራው አሁንም አብቢ አቦ ማር ማር ነሽ ግን ዘርሽ ይባረክ ... 1
  • @
    @dcmanva.16495 years ago ወገኖቼ ህዝባችን በአብዛኛው አዲሱ ትውልድ ማንነቱን እዲያውቅ ይህን አይነት አስተማሪ ፕሮግራሞች ለህዝብ በተለያየ መንገድ እንዲያውቅ እንድረዳ በከፍተኛ ነገር ስራ መስራት አለበ 27
  • @
    @user-jy3cr6hr3i5 years ago እናታችንን አበበች በማቅረባችሁ ከምንግዜውም በላይ አንድሮሜዳ አስደስቶኛል። እናታችንን በድጋሚ ማየቴ ደስታየ ወደር የለውም። ዶ/ርዬ አንተንም አመሠግናለሁ። ዘረ–ደሸት ኢትኤል ኢትዮጵያ። 1
  • @
    @selamawitmegersa1655 years ago CAN YOU BELIEVE THIS GOD IS ALWAYS WITH US WHEN WE BELIEVE WE CAN DO EVERYTHING OMG . ejig betam amesegnalehu mastaweshe yize neaw yeteketatelikut EGIZIABEHER ETHIOPIAN YIBARK AMEN 6
  • @
    @tilahuntesfyfaye58485 years ago አድሜ ከጤና ይስጥልን እህቴ እግዚአብሔር ሰው ሳያስቀር አልተወንም፡፡ ምን አልባት ሰው ሰብሰ ይመስል ከንቱ ነውና እንደ ኢትያ ይዘውት እናዳያልፉ አደራ እላለሁ፡፡ ምን አልባት እግዚአብሄር ፈቃዱ ቢሆን የተሰጠወ ሀብተ እግዚአብሄር ለትውልድ እንዲተላለፍ በቅድስት ድንግል ማርያም ይሁንብዎ፡፡ 4
  • @
    @birhanewetere85785 years ago እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ይህን ያደረገ እምላካችን ይክበር ይመስገን ዘወትር አምላክን በማመስጉን እንኑር🙏 1
  • @
    @yordanostafla4557last year Wow, wow, Inxiyeet Yale Iwekket naaw, Hakiim Abeebeetch. Thank you.
  • @
    @addisukassahun70805 years ago Wedmachin doctor Rodas betam talakna ye agerachin birkye leji egziyabher edmehn kef yadrglen...!!! Andromeda program betam teru new Continue as it is.
  • @
    @Eyob7975 years ago አገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ገና ብዙ ተአምር ታሳያለች ለአለም። 1
  • @
    @helengirma35345 years ago What incredible knowledge she has and wish she teach kids this knowledge.
    I hope to meet her one day. we need to expose our kids this info.
  • @
    @saradejene81565 years ago dr. Rodas, i want to say thankyou sooo much for what you are doing through this show.
    i have always wondered why ethiopian ancient knowledge is hiden from its people. i mean if its not known by ethiopians then its not ethiopian knowledge, its just monk's knowledge. we the young ethiopian need to know about it because as this aazing lady said '' ezi werk askemten wuchi artefical eyefelegen new" ena please endenezi ayinet sewochen makrebehen ketel. may be demo slenezi negeroch yemiyastemeru bookoch yemnagegnebeten means btetekumen,it would be the best.
    i can't wait to the next episode.
    ...
    4
  • @
    @dawitmiheretu135 years ago ine betam yemigerm tarik new . be oromo bahil wist atete nigistachin bilen inde amiliko inadergalen , tariku tikikil neber.... betam inameseginalen !!!!
  • @
    @antenehagumasie14515 years ago Thanks for the history that is shared. Doctor how can I get those documents to read? 1
  • @
    @Agent-qd9oz5 years ago ወደ የሚያዋጣን የቀደመው ክብራችን ለመመለስ ታድያ ምን እናድርግ።
    ማወቃችን በሥራ መተካት አለበት።
    ለማንኛውም: አዋቂዬቻችን ወደ መድረክ በመቅረባቸው... እራሱን የቻለ ሂደት ነው።
    በርቱ
    9
  • @
    @selampeace91815 years ago Uemigerim tarik Allen eko! Enkuan le Ethiopia le Africa yemiyakora!
  • @
    @eyoramabera56125 years ago እውነት ለመናገር ይህንን ፕሮግራም እስተከታተልኩበት ስአት ድረስ ለሃገራችን ሁለን ዝቅጠት ቤተክርስቲያኒቱን ተጠያቂ ሳደርግ ኖሬያለሁ፡፡ ለብዙ ጥያቄዎቸ መልስ አግኝቻለሁ ፡፤ የፕሮግራሙን አዘጋጅና ይህችን የመሰለች ምርጥ እናት ከልብ እያመሰገነሁ አሁንም ቢሆን ያሉንን አጋጣሚዎች ተጠቅመን ይህህንን ታላቅ ጥበብ ልናሰቀጥለው ይገባል፡፡ ለዚህ ደግሞ ለጥናትና ምርምር አባቶች ያዘጋጁት መንፈሳዊ ኮሌጅ (ሀይቅ እስጢፋኖስ ገዳም) ለሁሉም ነገር የተመቸ ቦታ ስለሆነ እባኮትን ዶ/ር ሮዳስ ልዩ ትኩት ይሰጠው፡፡ ...
  • @
    @user-oy3gw4zp7r10 months ago Egen.beafe.chengnalehu.mekeneyatum.keaemero.belay.newena.aseteyayet.lemesetet.akem.yelengnemena.keberulengn.amen.amen.amen
  • @
    @eldanamengistu20295 years ago ዶ/ር ሮዳስ ሐኪም አበበች እንድናቃት ስላደረከን ከልብ እያመሰገንን እንድትጠይቅልኝ የምፈልገው ህክምናውን ለማግኘት ምን ማድረግ አለብን?
    1. አድራሻ የት አከባቢ እንደሆነ እና ልዩ ቦታ ካለው ቢጠቀስ
    2. ህክምና ለማግኘት ሰዓት፣ ቀን ቢገለጽ
  • @
    @kiflymerhu29825 years ago we must have disapointed our GOD. lost paradise and knowledge. 4
  • @
    @goodnews72955 years ago That is the problem of my people they don’t read the Bible any one can fulle you stand in the word of god 3
  • @
    @amkiamki32005 years ago ENDATE ENDAMEWEDACHU.BETAM WESTA DESS YELEWAL EGZABHER AHUNM TEBEBUN YABZALACHU ELALHUJ
  • @
    @yordanostafla4557last year Please Gyus, yiih Iwkeet Ahouun Ingaa Ahuun Yaleeneew Sewootch, Iwikeetachiin Tinish Silee honee, inddihvSittinagerouu difficult silee Honee, Be Tigiist Bitaasteemjrouiij it will be Nice. It is difficult for us to understand. Can you make other program owlt, so that, we can understand. ...
  • @
    @kidanweldemariam58215 years ago What we lose is not wealth but why we fight each other and who is behind all this think out of the circle Ethiopian for Ethiopia have never been enemy but they used us to be
  • @
    @zerukasa42683 weeks ago ጥበብ አገርወዳድ አማራበየቦታው እደበግ በብሄሩ እየተገደለ እየተፈናቀለ ባለበት ስአት መፍትሄ የማያመጣ ጥበብ ምንያደርጋል ወዳጄ
  • @
    @hivevo5 years ago የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያየሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያየሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያየሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ
    ...
  • @
    @jonasjohanes85245 years ago if Amhara heard will prepare a Music for it
  • @
    @TasefuD8 months ago ይቅርታ ወገኖቼ ታሪኩ መንፈሳዊም ይመስላል በመፅሀፍ ቅዱስ ሲመዘን ገለባ ሆነብኝ አስተውሉት እስኪ
  • @
    @hameremekuria92145 years ago የተማረው ተማሪዎች ብንለው ይቀላል በቀጥታ ማግኝት አይቻልም ውድድሩ እዚህ ጋ ነው እኔ እኔ መዛግብቱን እጠብቃለሁ ቀላል አይሆንም።
  • @
    @andinetadane20315 years ago ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ በዚ ቀጥል ያምራል ፕሮግራሙ ስለ ፕላኔት የምታቀርበው ደስ ይላል
  • @
    @yordanostafla4557last year Second planet maannwwa Simiwaa. Leemiindiin naaw Yiih Yemesele Iwkeet indee Mistiir Yemitawerrouut? Mineew Giilitz Adrigigatchouu Bitiigelzouut.
  • @
    @fawaz83535 years ago እኔ አሁን እም ፈልገው ክፍል ሁለቱን ነው።።ኡኡኡ ውይ ለምን አትለቁልንም እንዴ
  • @
    @adtekle57284 years ago Ebakhe memhre rodas adrashachwene setgn lehkmena ??????!
  • @
    @Mewa_BM5 years ago You can’t watch this shit without being interrupted every goddam 5 minutes
  • @
    @iamfine63335 years ago ሳላደንቆት አላልፍም ።እውቀቶትን ።በእጽዋትም የምትሰጡትን ህክምና አለማድነቅ አይቻልም ። ዛሬ የሚነግሩን ታሪክ ግን 50%ምናልባት እንጂ ።ሙሉ በሙሉ ለማመን ይከብዳል ።መጠራጠር ግድ ነው ።ነገርን ልክ ቢሆን እንኩዋን በኛ ሀገር ነው መቶ በመቶ ልክ የሚባለው እንጂ ።መባል ያለበት 99%ነው ።ትንሽ አፈ ታሪክ የሚበዛው ይመስላል ።
  • @
    @starmoviegallery5 years ago ሰላም ፡ D/r ፡ሮዳስ ፡ይቅርታ፡ አንድ፡ ነገር ፡ላስቸግርህ :ዶ/ር አበበችን እዳገኛት፡ ብታመቻችልኝ ፡ምን:ይመስልሀል :መማር ፡ማወቅ ፡እፈልጋለሁ ፡፡0900781302
  • @
    @yonimanga752last year ምቅለጫ ማ ሊሆን ኣይችልም ወደ ታጭ ቆፍረህ ካየሆው የተቀበረነው
  • @
    @habtesolomon49745 years ago ,,,,,ethiopis means black or burned that's alll 1
  • @
    @birhanekahessay77425 years ago ሰላም ፡ D/r ፡ሮዳስ ፡ይቅርታ፡ አንድ፡ ነገር ፡ላስቸግርህ :ዶ/ር አበበችን እዳገኛት፡ ብታመቻችልኝ ፡ምን:ይመስልሀል ፡፡0900781302 and 0913172474
  • @
    @abaweabawe94385 years ago what is it I don't understand is this Ethiopian history KKK looks false.
  • @
    @mussieyetbark55575 years ago Terue entervewe nabar gen arestu gen lela tekekelana a rest setute.....bertu
  • @
    @22tedi1235 years ago የታሪክ መፅሀፍ ወይም/መፅሀፍ ቅዱስ በትክክል ሳትጠቅሽ እንዴት በአፈታሪክ ብቻ ብዙ ታወሪያለሽ?
    ሀሀሀሀሀሀሀ መፅሀፍ ስትጠየቂ ሰጥሟል ካልሽ፣ የት አመጣሽው ይህንን ታሪክ። በቂ ጥሩ ታሪክ እያለ ውሸት እየጨመራችሁ አዲሱን ትውልድ ለማምታታት ትሞክራላችሁ።
    3
  • @
    @hameremekuria92145 years ago ይህጻናት ጭንቅላት ።መመርመሪያ የተባረከው ልጅ ታስሮ ተገንዞ ተመራማሪዎቹና ተጠቃሚዎቹ ሌሎች ከነሱ በላይ ማን አለ ክርስቶስ ሲመጣ ብቻ ።ዋሸሁ እንዴ ፣ ንጽህና መፈለጉ አጋልጧቸዋል።
  • @
    @befekadudemmissie45925 years ago የጥንታዊት ና የዛሬዪቱን ኢትዮጲያ ትርክት ማድመጥ በእጅጉ የሚያሰገርም የሚያስቆጭም ነው።እግዚአብሔር፣ እንደትናንቱ ሁሉ፣ ዛሬም፣ አትዮጲያን ከመከራ ሁሉ ይታደጋታል። " የፊተኞች የኋለኞች፣ የኋለኞችም የፊተኞች ይሆናሉ !" ይሏል ። ድንጋይ ስለሚያቀልጠው ማእድን ማብራሪያ ማግኘት ይቻል ይሆን ? ዶ/ር አበበች ከተመራማሪነትዎ ባሻገር ፣ ውስብሰብ የሆነውን የኢትዮጲያን ማንነት መገለጫ፤ እጅግ በቀላሉና በሚገባ አገላለጽ ያቀረቡትንም በእጅጉ አድንቄአለሁ። ክቡር ዶ/ር ታደሰን ላቀረቡልን የእውቀት ማዕድ በእጅጉ አመሰግናለሁ። ...
  • @
    @TEAMETESFAY-sx1zy3 months ago አረ ኣማሮች ትንሽ እፍረት የላቹም በለፈ ሰሶትዓምት የኩረና መድሃኒት ኣገኘን ብልቹ ህዝብ ስተወናብዱ ሰማን ኣሁን ደም በመንፈስ ለመሸወድ እንደጌና ሌላ ውሸት ታድያ ይህ ሁሉ መድሃኒት ወታለ የኢትዮጵያ ህዝብ መድሃኒ ብማጣት ብሕመም ህዝቡ ኢያለቅ ወት ኣለ ምድሃኒቱ የኢትዮጵያ ሊህቃን ብፋንታዚ ከመኖር ሌላ ስልት ፈልጉ ውሸታሙ
  • @
    @beckyj69775 years ago አልገባኝም የአዳም በትር? መ/ቅ ዉስጥ የለም ....ሁሉም ገለጻ በተለይ መ/ቅ ያላለውን ይላል ....what is this? የእ/ር ታሪኮችን እያጣመምሽ ነው ,ቅ/ጳውሎስ የእ/ርን ቃል ያጣመመውን ሰው እውር አድርጎታል እና ኢትዮጵያን ከወደደሸ ቅ/ቃሉ ያላትን ብቻ ነች በይ ተጠንቀቂ!! በተለይ ከመፀሀፍ ቅዱስ ላይ ቀያይረሸ ያወራሽው ሁሉ ውሸት ነው። አንቺ እንዳልሽው አልተፃፈም ... 3
  • @
    @mussieteklay93185 years ago Still u telling fiction and about the fake Ethiopia????shame on u!!!!! 4